top of page
Tewahedo Deep Dive (In Amharic)


Time & Location
2 more dates
Aug 22, 2025, 7:00 PM – 9:00 PM
Online via Zoom
About the event
Tewahedo Deep Dive (Amharic)
መንፈሳዊ ስርዓት እና ሥነ-ምግባራት
Spiritual Disciplines and Practices
የፍልሰታን ፆም ምክንያት በማድረግ ለሦስት ተከታታይ ሳምንት የሚቆይ : መንፈሳዊ ስርዓት እና ሥነ-ምግባር በሚል ርዕስ ትምህርት በአማርኛ ቋንቋ አዘጋጅተናል።
ይህም ተከታታይ ተምህርት:
ጸሎት፣ ጾም፣ የቅዱሳት መጻሕፍት ንባብ፣ ንስሃ፣ ምጽዋት እና ሌሎች መንፈሳዊ ሥነ-ምግባራትን በጥልቀት በመረዳት መንፈሳዊ ህይወታችንን እንድናሳድግ እና እንድናጠነክር ይረዳን ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
bottom of page